የኢትዮጵያ ፖለቲካና ግንቦት 7 ስብሰባ | ኢትዮጵያ | DW | 04.05.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ፖለቲካና ግንቦት 7 ስብሰባ

ንቅናቄው ትግሉን የበለጠ እንደሚቀጥልና ሌሎች ድርጅቶች የሚታቀፉበት ግንባር በማቋቋም ላይ መሆኑንም ይፋ አድርጓል።

default

የኢትዮጵያ የተቃዋሚ ፓርቲ አባል ስድት

የግንቦት 7 የፈትኅ፣ የነጻነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ፣ በትናንትናው ዕለት፣ በዋሽንግተን ዲ ሲ፣ ህዝባዊ ስብሰባ ማካሄዱ ታውቋል። በዚሁ ስብሰባ ላይ ፣ የዋሽንግተኑ ዘጋቢኢችን አበበ ፈለቀ እንደተከታተለው፣ ኢትዮጵያ ውስጥ የህግ የበላይነትና የግብረ-ገብ እሴቶች ፣ በዴሞክራሲ ግንባታ ውስጥ ያላቸውን ሚና የዳሰሰ ሲሆን፣ ለዘላቂ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መሥፈን ፣ ምን ይደርግ በሚል ርእስ ዙሪያ ውይይት ተደርጓል። ንቅናቄው ትግሉን የበለጠ እንደሚቀጥልና ሌሎች ድርጅቶች የሚታቀፉበት ግንባር በማቋቋም ላይ መሆኑንም ይፋ አድርጓል።

Abebe Feleke-Tekle Yewhala

Negash Mohammed

►◄

►◄