የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ዉዝግብ ምርጫና የአሜሪካ ኤምባሲ | ኢትዮጵያ | DW | 26.03.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ዉዝግብ ምርጫና የአሜሪካ ኤምባሲ

የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ባለሥልጣናት የአንድነት ለፍትሕና ለዲሞክራሲ ፓርቲ መሪዎችን ባለፈዉ ሳምንት አነጋግረዉ ነበር

default

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ መንግሥት እና ተቃዋሚ ፓርቲዎች በመጪዉ አመት ሊደረግ ሥለታቀደዉ ምርጫ ገና ከወዲሕ የገጠሙት ዉዝግብ እንደቀጠለ ነዉ።ዉዝግቡ ቢቀጥልም የሐገሪቱ ምርጫ ቦርድ ሥለ ምርጫዉ ዝግጅትና ሒደት ለማወያየት የፖለቲካ ፓርቲ ተጠሪዎችን ለስብሰባ ጋብዟል።በአዲስ አበባ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ባለሥልጣናት በበኩላቸዉ የአንድነት ለፍትሕና ለዲሞክራሲ ፓርቲ መሪዎችን ባለፈዉ ሳምንት አነጋግረዉ ነበር።ታደሰ እንግዳዉ ዝር ዝር ዘገባ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳዉ

ነጋሽ መሐመድ

ተዛማጅ ዘገባዎች