የኢትዮጵያ ፓርቲዎች ውይይት እና መግለጫዎች | ኢትዮጵያ | DW | 10.11.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ፓርቲዎች ውይይት እና መግለጫዎች

በኢትዮጵያ የምርጫ ህግ ላይ ገዥው ፓርቲና ተቀናቃኝ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጀመሩት ውይይት ዛሬም ቀጥሏል ።

default

ህጉን የተቃወሙት የፖለቲካ ፓርቲዎች የውይይቱን ሂደት እየተቹ ነው ። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ታደሰ ዕንግዳው በውይይቱ የተሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሰጡትን መግለጫ ተከታትሏል ።

ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ

ተዛማጅ ዘገባዎች