የኢትዮጵያ ፓርላማ፣ ከዕረፍት መልስ ሥራ መጀመር፣ | ኢትዮጵያ | DW | 10.10.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ፓርላማ፣ ከዕረፍት መልስ ሥራ መጀመር፣

የኢትዮጵያ ፓርላማ፣ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልት ከሶስት ወራት የእረፍት ግዜ በኋላ ተመልሰዉ በዛሪዉ እለት ስራቸዉን ጀምረዋል።

default

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፊደሪሽን ምክር ቤት የሁለቱንም የስራ ዘመን በንግግር መርቀዉ የከፈቱት የአገሪቱ ፕሪዝደንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ናቸዉ። የ ኢ ህ ዴ ሪ 4ኛው ዘመን የህዝብ ተወካዮችና የፌደሬሽን ም/ቤቶች 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ዛሬ ከቀትር በኋላ መከፈቱን ታደሰ እንግዳው የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

ታደስ እንግዳዉ

ተክሌ የኋላ
ሸዋዪ ለገሰ

Audios and videos on the topic