የኢትዮጵያ ፓርላማ ለ 2003 በጀት አጸደቀ | ኢትዮጵያ | DW | 01.07.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ፓርላማ ለ 2003 በጀት አጸደቀ

የኢትዮጵያ ፓርላማ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ ለመጪው 2003 ዓ.ም. በመንግሥት የቀረበ የበጀት ረቂቅን ተቀብሎ አጽድቋል።

default

ከአዲስ አበባ የደረሰን ዜና እንዳመለከተው ረቂቁ የጸደቀው በብዙሃን ድምጽ ነው። በፓርላማው ውይይት ስለ-መከላከያ በጀት መብዛት፣ በአንጻሩ ሰለ እርሻ በጀት ማነስና ስለ ዋጋ ግሽበት ወዘተ. ጥያቄዎች ሲነሱ በስፍራው የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊም ማብራሪያ ሰጥተዋል።

ታደሰ እንግዳው

መስፍን መኮንን

አርያም ተክሌ