የኢትዮጵያ ጥናት በጀርመን | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 20.04.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የኢትዮጵያ ጥናት በጀርመን

ተቋርጦ የቆየዉ በጀርመን የኢትዮጵያ ጥናት በበርሊን ዳግም ተጀመረ።

default

በተለያዩ ምክንያቶች በበርካታ የጀርመን ዩኒቨርሲቲዎች ዉስጥ የኢትዮጵያ ጥናት ወንበሮች በአስተማሪ ሳይያዙ መሰንበታቸዉን የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤል በላከዉ ዘገባ ጠቁሟል። ወኪላችን የበርሊኑን ፍሪ ዩኒቨርሲቲ መምህራንን በማነጋገርና ያለፈዉን ታሪክ በመዳሰስ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ይልማ ኃይለሚካኤል

ሸዋዬ ለገሠ

መስፍን መኮንን