የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ኤርትራን አስጠነቀቁ | ኢትዮጵያ | DW | 08.07.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ኤርትራን አስጠነቀቁ

በኤርትራ መንግሥት ተንኳሽነት ኢትዮጵያ በኤርትራ ላይ ርምጃ ልትወስድ እንደምትችል ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አስጠነቀቁ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 01:50

የኤርትራ ማስጠንቀቂያ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትናንት ከተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረበላቸዉ ጥያቄ በሰጡት ምላሽ የኤርትራ መንግሥት ኢትዮጵያን እና የጎረቤት ሃገራትን የማተራመስ ፖሊስዉን እስካልቀየረ ድረስ ለሕዝባችን ነግረንና አስፈቅደን ርምጃ እንወስዳለን ማለታቸዉን ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር በላከልን ዘገባ ጠቅሷል። ምክር ቤቱ በትናንት ዉሎዉ በተጨማሪም የመጪዉ 2008ዓ,ም በጀት 23,3 ቢሊዮን እንዲሆን በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic