የኢትዮጵያ ጠቅላሚይ ሚንስትር ከምክር ቤቱ ጋር | ኢትዮጵያ | DW | 12.01.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ጠቅላሚይ ሚንስትር ከምክር ቤቱ ጋር

ጠቅላይ ሚኒሥትር ሐይለማርያም ደሳለኝ የሹማምንቶቻቸው ኃብት እና ንብረት ለህዝብ ይፋ መደረግ አለበት ሲሉ ተናገሩ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:58

የጠቅላይ ምኒሥትር ሐይለማርያም ደሳለኝ የምክር ቤት ውሎ

የተወካዮች ምክር ቤት አባላትን ጥያቄዎችን ሲመልሱ ያረፈዱት ጠቅላይ ሚኒሥትሩ ዜጎች በአመራሮች ኃብትና ንብረት ላይ ትችት ማቅረብ የሚችልባቸው ተቋማትን አቅም የማጠናከር ሥራ ተጀምሯል ሲሉም ተጠምደዋል።ጠቅላይ ሚኒሥትር ኃይለማርያም በተጓተቱ ግንባታዎች፤ የውጭ ምንዛሪ እጥረት እና የወጣቶች ሥራ አጥነት ላይ ጥያቄዎች ቀርበውላቸው ምላሽ ሰጥተዋል። የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች መንግሥት ከንግግር ባለፈ ችግሮችን በተግባር ሊፈታ ይገባል ሲሉ ተችተዋል። 


ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
እሸቴ በቀለ
አርያም ተክሌ 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች