የኢትዮጵያ ጀግኖች ማኅበር 75ኛ ዓመት ዝክር ዝግጅት | ኢትዮጵያ | DW | 22.04.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ጀግኖች ማኅበር 75ኛ ዓመት ዝክር ዝግጅት

የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች ማኅበር የተመሠረተበት 75ኛ ዓመት በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር ተገለጸ። ዕለቱ በልዩልዩ ዝግጅቶች ታጅቦ ይከበራል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:48

የኢትዮጵያ ጀግኖች ማኅበር

የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር እና የማኅበሩ ሊቀመንበር ዛሬ በጋራ አዲስ አበባ ላይ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በዓሉ አዉደ ርዕይ፣ የባህል ሲምፖዚየም፤ እንዲሁም ለአንድ ሺህ አርበኞች የምሣ ግብዣ በማድረግ እና በተለያዩ ዝግጅቶች ታጅቦ እንደሚከበር አመልክተዋል። በመግለጫዉ ወቅት የተነሱ ነጥቦችን በማሰባሰብ ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ነኃሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic