የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ትራስት ፈንድ | ኢትዮጵያ | DW | 04.12.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ትራስት ፈንድ

የኢትዮጵያ ዲያስፖራት ትራስት ፈንድ በአምስት ሳምንታት 400 ሺሕ ዶላር ገደማ መሰብሰቡን አስታወቀ። ገንዘቡ በማኅበራዊ ድረ-ገፆች በተደረጉ ዘመቻዎች መሰብሰቡን ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረ ማርያም ተናግረዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:14
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:14 ደቂቃ

የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ትራስት ፈንድ

የኢትዮጵያ ዲያስፖራት ትራስት ፈንድ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረ ማርያም ሌሎች የገንዘብ ማሰባሰቢያ መንገዶች ለመጀመር ዝግጅት ማድረጋቸውን አክለው አስታውቀዋል። የኢትዮጵያ ዲያስፖራት ትራስት ፈንድን እንዲመሩ ኃላፊነት የተጣለባቸው አመራሮች ባለፈው ቅዳሜ በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ለአንድ አመት ድጋፍ መገኘቱንም ገልጸዋል። 

መክብብ ሸዋ
እሸቴ በቀለ
ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic