የኢትዮጵያ የ2010 በጀት | ኢትዮጵያ | DW | 07.07.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

 የኢትዮጵያ የ2010 በጀት

ምክር ቤቱ ካፀደቀዉ በጀት ከ60 ከመቶ የሚበልጠዉ ለትምሕርት፤ ለግብርና፤ ለመሠረተ-ልማትና ለጤና ማስፋፊያ ይወጣል ተብሏል

አውዲዮውን ያዳምጡ። 01:17

 የኢትዮጵያ የ2010 በጀት

 የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለሐገሪቱ ፌደራዊ መንግስት የ2010 የሥራ-ዘመን የ320,8 ቢሊዮን ብር በጀት ዛሬ አፀደቀ።ምክር ቤቱ ካፀደቀዉ በጀት ከ60 ከመቶ የሚበልጠዉ ለትምሕርት፤ ለግብርና፤ ለመሠረተ-ልማትና ለጤና ማስፋፊያ ይወጣል ተብሏል።በዛሬዉ ሥብሰባ ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች መልስና ማብራሪያ ሰጥተዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር 

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች