የኢትዮጵያ የ 2004 ዓ.ም ባጀትና አስተያየቶች | ኢትዮጵያ | DW | 06.07.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ የ 2004 ዓ.ም ባጀትና አስተያየቶች

የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሐገሪቱን የ 2004 ዓ.ም በጀት ትናንት አፅድቋል።ምክር ቤቱ ትናንት በወሰነዉ መሠረት የመጪዉ ዓመት በጀት 117.8 ቢሊዮን ብር ነዉ።

default

የ 2004 የኢትዮጵያ በጀት 6,93 ቢሊዮን ዶላር ነው።

የመጪዉ ዓመት በጀት ከዘንድሮዉ በእጥፍ ሊበልጥ ጥቂት ነዉ የቀረዉ። በጀቱን በተመለከተ የህዝብ አስተያየትን፤ ከተቃዋሚ ፓርቲ፤ የአቶ በየነ ጴጥሮስን እና፤ የኢኮኖሚ ባለሙያ የአቶ ቡልቻ ደመቅሳን አስተያየት ማድመጥ ይችላሉ።

ልደት አበበ

ሸዋዮ ለገሰ

Audios and videos on the topic