የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና የመርህ ሰነዶቻቸው | ኢትዮጵያ | DW | 19.04.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና የመርህ ሰነዶቻቸው

የፊታችን ግንቦት 16፣ 2007 በሚደረገው የኢትዮጵያ አምስተኛው አጠቃላይ ምርጫ የሚወዳደሩት የፖለቲካ ፓርቲዎች የፖለቲካ መርህ ሰነዶቻቸውን ይዘት ለሕዝብ ለሕዝቡ ለማድረስ የምረጡን ቅስቀሳ ጀምረዋል።

Karte Äthiopien englisch

የመርህ ሰነዶቻቸው ይዘት በምን ላይ ያተኮሩ ናቸው? ይዘቶቹን የማስተዋወቁ እና ብቁ ተፎካካሪዎች ለመቅረብ የጀመሩት ጥረታቸውስ ምን ያህል ውጤታማ ሆኖዋል?

አርያም ተክሌ

ልደት አበበ

Audios and videos on the topic