የኢትዮጵያ የፊልም ምርትና ጥራት | ባህል | DW | 03.06.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ባህል

የኢትዮጵያ የፊልም ምርትና ጥራት

በኢትዮጵያ ብዛት ብቻ ሳይሆን ጥራት ያላቸው ፊልሞች እንዲመረቱ ኢንሺየቲቭ አፍሪካ የተባለው ድርጅት ከመጪው ቅዳሜ አንስቶ እስከ ረቡዕ የሚዘልቅ የዕይታ መድረክ አዘጋጅቷል።

ይኼው ድርጅት ከወጣቶች ማህበር ጋር በመተባበር ያዘጋጀው መድረክ በአዲስ አበባ የተለያዩ የባህል አዳራሾች እንደሚታይ ተገልጿል። የዚህን የፊልም ፌስቲቫል የውይይት መድረክ ዝግጅት አስመልክቶ አዲስ አበባ የሚገኘው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አዘጋጆቹን አነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል። ቀጥሎ ይቀርባል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ልደት አበበ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic