የኢትዮጵያ የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ሠራተኞች ገቢ | ኤኮኖሚ | DW | 09.05.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኤኮኖሚ

የኢትዮጵያ የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ሠራተኞች ገቢ

በመላው ዓለም ዝቅተኛ ክፍያ የሚያገኙት የኢትዮጵያ የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ሠራተኞች መሆናቸውን አንድ የዩናይትድ ስቴትስ ተቋም አመለከተ። እንደተቋሙ በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለሚሠሩ ሠራተኞች የሚከፈለው ደሞዝ እጅግ ዝቅተኛ ነው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:02

ዝቅተኛ ገቢ እንደሚያገኙ ተገለጸ

 እንዲህ ያለ ክፍያ ያለበት ሌላ ሀገር በዓለም ላይ ፈልጎ ማግኘት አዳጋች ነው ሲሉ በዩናይትድ ስቴትስ የኒዉዮርክ ዩኒቨርሲቲ የተባለ የንግድ እና የሰብዓዊ መብቶች ማዕከል ምክትል ዳይሬክተር ለዶይቼ ቬለ DW ገልጸዋል። ርካሹን የሰው ጉልበት ተማምነው የልብሶቹ ፋብሪካዎች የሚስፋፉ ከሆነ የሰብዓዊ መብት ጥያቄን ስለሚያስነሳ አሳሳቢ መሆኑንም አመልክተዋል። ዝርዝሩን የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን መክብብ ሸዋ ልኮልናል።

መክብብ ሸዋ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic