የኢትዮጵያ የጤና ተቋማት ይዞታ | ጤና እና አካባቢ | DW | 16.03.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የኢትዮጵያ የጤና ተቋማት ይዞታ

በተለያዩ ዓለም ዓቀፍ የጤና ተቋማት ኢትዮጵያ የጤና መስክ ለማሻሻል ያደረገችው ጥረት ይደነቃል ።

default

በቅርቡ አዲስ አበባ ውስጥ ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪቃ ሀገራትን ያሳተፈው የጤና ላቦራቶሪ ሳይንስ ባለሞያዎች ማሕበር ምስረታ ጉባኤ ላይ የተገኙት በአፍሪቃ የዓለም የጤና ድርጅት ተጥሪ ፕሮፌሰር ፒተርም ኢትዮጵያ ባለፉት 5 ዓመታት የጤና መስኩን ለማሻሻል ያደረገችውን ጥረት አወድሰዋል ይሁንና የአዲስ አበባው ወኪላችን ታደሰ እንግዳው እንደዘገበው በየጤና ማዕከላቱ የሚታየው ዕውነታ በየስብሰባ አዳራሹ ከሚነገረው ጋር የሚቃረን ነው ። ታደሰ የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስትርን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ። ታደሰ ዕንግዳው ሂሩት መለሰ