የኢትዮጵያ የጤና መርሕና ዩናይትድ ስቴትስ ርዳታ | ኢትዮጵያ | DW | 28.10.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ የጤና መርሕና ዩናይትድ ስቴትስ ርዳታ

ዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያን የጤና መርሕ ገቢር ለማድረግ ለአምስት ተከታታይ አመታት በገንዘብ የምትረዳበት ሥምምነት ትናንት ተፈርሟል።

default

የሁለቱ ሐገራት ባለሥልጣናት አዲስ አበባ ዉስጥ በተፈራረሙት ዉል መሠረት ኢትዮጵያ ኤድስን መከላከልን ጨምሮ የተለያዩ የጤና መስኮችን ለማስፋፋት ለቀየሰችዉ መርሕ ማስፈፀሚያ ዩናይትድ ስቴትስ በአየመቱ ሰወስት መቶ ሚሊዮን ዶላር ለአምስት አመታት ትረዳለች።ታደሰ እንግዳዉ የስምምነቱ ሰነድ ሲፈረም ተከታትሎት ነበር።

ታደሰ እንግዳዉ

ነጋሽ መሀመድ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች