የኢትዮጵያ የዱር እንስሳ ጥበቃ | ኢትዮጵያ | DW | 16.02.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

   የኢትዮጵያ የዱር እንስሳ ጥበቃ

ሲንጋፑርን የጎበኘዉ የኢትዮጵያ የባለስልጣኞች ጓድ እንደሚለዉ ሥምምነቱ ለኢትዮጵያ የዱር እንስሳት የሚደረገዉን ጥበቃና ክትትል ለማሻሻልና ለማጠናከር  ጠቃሚ ነዉ

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:24

  የኢትዮጵያ የዱር እንስሳ ጥበቃ

ኢትዮጵያና ሲንጋፑር የዱር እንስሳና ዉጤቶቻቸዉን ሕገ ወጥ ዝዉዉር በጋራ ለመቆጣጠር ያስችላል ያሉትን ስምምነት በቅርቡ ተፈራርመዋል።በቅርቡ ሲንጋፑርን የጎበኘዉ የኢትዮጵያ የባለስልጣኞች ጓድ እንደሚለዉ ሥምምነቱ ለኢትዮጵያ የዱር እንስሳት የሚደረገዉን ጥበቃና ክትትል ለማሻሻልና ለማጠናከር  ጠቃሚ ነዉ።ትላልቅ ወደቦች ያሏት ትንሺቱ እስያዊት የከተማ ሐገር ሲንጋፑር ከፍተኛ መጠን ያለዉ የዱር እንስሳ ዉጤት ይዘዋወርባታል።የደቡብ አፍሪቃዉ ወኪላችን መላኩ አየለ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

መላኩ አየለ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

 

 

Audios and videos on the topic