የኢትዮጵያ የደረጃ ሰነድ ማዕከል ምክር ቤት የሥራ ሂደት | ኤኮኖሚ | DW | 07.12.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኤኮኖሚ

የኢትዮጵያ የደረጃ ሰነድ ማዕከል ምክር ቤት የሥራ ሂደት

የኢትዮጵያ የደረጃ ሰነድ ማዕከል ምክር ቤት ሰሞኑን 320 የምርት ደረጃዎችን ማፅደቁን የኤጀንሲው የሥራ ኃላፊዎች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አመልክተዋል። በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ200,000 የሚበልጡ ደረጃዎች ሲኖሩ፣ የኢትዮጵያ 12,000 ነው፥ ከነዚህም መካከል 138 አስገዳጅ ደረጃዎች ናቸው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:01
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:01 ደቂቃ

የኢትዮጵያ የደረጃ ሰነድ ማዕከል

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic