የኢትዮጵያ የዉጭ ጉዳይ እና የብሄራዊ ደህንነት ፖሊሲ | ኢትዮጵያ | DW | 22.11.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ የዉጭ ጉዳይ እና የብሄራዊ ደህንነት ፖሊሲ

ላለፉት 15 ዓመታት በኢትዮጵያ በሥራ ላይ የሚገኘው የውጪ ጉዳይ እና የብሄራዊ ደህንነት ፖሊሲ የሀገሪቱን ለውጪ አደጋ ተጋላጭነት መቀነስ በሚያስችል አቋም ላይ አይደለም በሚል በአንዳንድ ኢትዮጵያውያን ትችት ይሰነዘርበታል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:34

የሀገሪቱን ስጋት በተሻለ መልኩ ይከላከላል የሚሉ አሉ፤

The Indian Ocean news letter ለኢትዮጵያ መንግሥት ቅርበት ያላቸውን የመረጃ ምንጮች ጠቅሶ ኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይ ፖሊሲዋን ለማሻሻል ጥናት መጀመሯን ዘግቧል። በተባበሩት መንግስታት የኢትዮጵያ ቋሚ ሚሲዮን ግን ሀገሪቱ ኤርትራን እና ደቡብ ሱዳንን በተመለከተ የፖሊሲ ጥናት ከመጀመሯ በስተቀር አሁን በተግባር ላይ የሚገኘውን የውጪ ጉዳይ ፖሊሲ ሙሉ በሙሉ ሊቀይር የሚችል እቅድ በመንግስት በኩል እንደሌለ ገልጿል። የውጪ ጉዳይ ፖሊሲው ከወቅታዊው የአፍሪቃ ቀንድ ጂኦፖለቲካ አኳያ ያለበትን ተግዳሮት በተመለከተ ናትናኤል ወልዴ ከዋሽንግተን ዲሲ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ናትናኤል ወልዴ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic