የኢትዮጵያ የእርሻ ልማት ይዞታ | ኤኮኖሚ | DW | 12.05.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኤኮኖሚ

የኢትዮጵያ የእርሻ ልማት ይዞታ

አፍሪቃ ውስጥ 80 በመቶ የሚሆነውን የፍጆት ምግብ የሚያመርቱት አነስተኛ ገበሬዎች ናቸው።

default

ከክፍለ-ዓለሚቱ ነዋሪ አብዛኛውም አርሶ-አደር እንደመሆኑ መጠን የገጠር ልማት ለአጠቃላዩ ማሕበራዊ ዕድገት ወሣኝነት አለው። ሆኖም ባለፈው ሣምንት የዳር-ኤስ-ሣላም የዓለም ኤኮኖሚ መድረክ ጉባዔ ላይ እንደተጠቀሰው በርካታ የአፍሪቃ አገሮች የእርሻ ልማት በጀታቸውን ከፍ ለማድረግ ከዓመታት በፊት የገቡትን ቃል ገቢር አላደረጉም። በኢትዮጵያስ ሁኔታው ምን ይመስላል? በአገሪቱ የእርሻና የገጠር ልማት ሚኒስቴር ውስጥ ዳይሬክተር የሆኑትን አቶ ወንድራድ ማንደፍሮን አነጋግረናል።

መሥፍን መኮንን