የኢትዮጵያ የቱሪዝም ገበያ | ኢትዮጵያ | DW | 05.02.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ የቱሪዝም ገበያ

የኢትዮጵያ የቱሪዝም ገበያ በዓለም ላይ እየታየ ባለዉ የምጣኔ ሃብት ቀዉስ ተፅዕኖ ስር አለመዉደቁን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር መሃሙድ ድሪር አስታወቁ።

default

ምንም እንኳን የቱሪዝም ዘርፉ ከአጠቃላይ የአገሪቱ የምጣኔ ሃብት ያለዉ ድርሻ አነስተኛ ቢሆንም እድገት እያሳየ መሆኑንም ሚኒስትሩ አስረድተዋል።