የኢትዮጵያ የተቃውሞ ፓርቲዎች መሪዎችና የጀርመን ባለሥልጣናት | ኢትዮጵያ | DW | 17.03.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ የተቃውሞ ፓርቲዎች መሪዎችና የጀርመን ባለሥልጣናት

ሁለት የኢትዮጵያ የተቃውሞ ፓርቲዎች መሪዎችና የሰብአዊ መብት ተጠሪዎች፤ በርሊን ውስጥ ከጀርመን መንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ተወያይተዋል።

default

የጀርመን የፓርላማ ህንጻ፣ በበርሊን፣

ውይይቱ ፤ በኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ይዞታ ጋር ያተኮረ እንደነበረ የበርሊኑ ዘጋቢአችን፣ ይልማ ኃ/ሚካኤል የላከው ዘገባ ያስረዳል።

ይልማ ኃ/ሚካኤል

ነጋሽ መሐመድ