የኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ ድግስ በቢለፌልድ | ባህል | DW | 14.01.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ባህል

የኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ ድግስ በቢለፌልድ

በጀርመኗ ቢለፌልድ ከተማ ዛሬ ማምሻዉን የኢትዮጵያ የባህል የሙዚቃ ድግስ ይካሄዳል። የሙዚቃ ድግሱ WDR በተሰኘዉ የጀርመን ራዲዮ በሀገሩ አቆጣጠር ከምሽቱ ሁለት ሰዓት እስከ አራት ሰዓት በቀጥታ የሙዚቃ ድግሱ ከሚካሄድበት አዳራሽ ይሰራጫል።

ክራርና መሰንቆ በሚያጅቡት የባህል ሙዚቃ ድግስ ላይ ለመገኘት ወደስፍራዉ የሄደችዉ የባህል መድረክ አዘጋጅ ባልደረባችን አዜብ ታደሰን ሙዚቀኞቹ በሚለማመዱበት ስፍራ በተገኘችበት ወቅት ስቱዲዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ ስለዝግጅቱ የምታዉቀዉን እንድታካፍለን ጠይቄያታለሁ።

አዜብ ታደሰ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic