የኢትዮጵያ የበጀት ረቂቅ ክርክር | ኢትዮጵያ | DW | 10.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ የበጀት ረቂቅ ክርክር

የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባጠቃላይ የ 2 003 ዓም የመንግስት የወጪ በጀት የሚሆን የሰባ ሰባት ቢልዮን ሁለት መቶ ሀያ ሰባት ሚልዮን ብር በጀት ቀርቦለት ዛሬ ክርክር አካሄደ።

default

በምክር ቤቱ የተወከሉት የተቃዋሚ ፓርቲዎች እንደራሴዎች በበኩላቸው መንግስት ያቀረበው የበጀት ረቂቅ በሀገሪቱ የተፈጠረውን የዋጋ ግሽበት፡ ብሎም የኑሮ ውድነትን ሊያባብሰው ይችላል፡ ለመከላከያ የተመደበው በጀት እጅግ ከፍተኛ ነው፡ መንግስት ተገኘ የሚለው ዕድገትም የድሀውን ህይወት አላሻሻለም በማለት ተችተዋል። ታደሰ እንግዳው የምክር ቤቱን ክርክር ተከታትሎታል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic