የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ጉባዔ በለንደን | ኢትዮጵያ | DW | 17.10.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ጉባዔ በለንደን

ባለፈው ሳምንት ማለቂያ ላይ ፤ ቅዳሜ ከቀትር በኋላ፣ በብሪታንያ የሚኖሩ፤ የኢትዮጵያ ማኅበሰብ አባላትና የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶች ደጋፊዎች ፣ እንዲሁም የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች በጋራ ጉባዔ አዘጋጅተው እንደነበረ ተገልጿል።

default

በሥፍራው ተገኝቶ፣ የጉባዔውን ሂደት የተከታተለው የለንደኑ ዘጋቢአችን ድልነሣ ጌታነህ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ድልነሣ ጌታነህ

ሒሩት መለሰ

Audios and videos on the topic