የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ይዞታ በብሪታንያ ፓርላማ | ዓለም | DW | 23.04.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ይዞታ በብሪታንያ ፓርላማ

በብሪታንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ለንደን ውስጥ ከሀገሪቱ ፓርላማ ፊት-ለፊት ተሰልፈው፣ የብሪታንያ መንግሥት፣ በኢትዮጵያ ያለውን የሰብአዊ መብት ይዞታ እንዲያጤንበት ጠይቃዋል።

ፓርላማው  ውስጥም ፤ አንድ እንግሊዛዊ የህዝብ እንደራሴ፣ የኢትዮጵያን ሰብአዊ መብት ይዞታ የተመለከተ ዘገባ ማሰማታቸውን ከሥፍራው የደረሰን ዜና ያስረዳል። ዛሬ ከቀትር በኋላ ፣ከብሪታንያ ፓርላማ ፊት ለፊት በመገኘት ሁኔታውን የታዘበውን የለንደኑን ዘጋቢአችንን  ድልነሳ ጌታነህን ፣ ተክሌ የኋላ በስልክ አነጋግሮታል።

ድልነሳ ጌታነህ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic