የኢትዮጵያ የሠብአዊ መብት ጉባኤ መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 06.07.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ የሠብአዊ መብት ጉባኤ መግለጫ

በሌላ በኩል በቅርቡ ባንጁል-ጋምቢያ ላይ ተሰይሞ የነበረዉ የአፍሪቃ የሠብአዊ መብት ኮሚሽን የኢትዮጵያ የሠብአዊ መብት ይዞታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሽቆለቆለ ነዉ በማለት ያወጣዉን መግለጫ እንደሚደግፈዉ ሠመጉ አስታዉቋ

***Für mögliche Ergänzungen der Karte, wie z.B. andere Sprachen, zusätzliche Orte oder Markierungskreuz, wenden Sie sich bitte an infografik@dw-world.de (-2566), Außerhalb der Bürozeiten an bilder@dw-world.de (-2555).*** DW-Grafik: Per Sander 2011_03_10_Laender_Prio_A_B

የሠብአዊ መብቶች ጉባኤ (ሠመጉ) ከኢትዮጵያ የሠብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሠመኮ) ጋር ተፈራርሞት የነበረዉ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ሥምምነት መፍረሱን አስታወቀ።ሠመጉ እንደሚለዉ ዉሉ የፈረሰዉ ኢሠመኮ ሥምምነቱን ገቢራዊ ለማድረግ ባለመፍቀዱ ነዉ።በሌላ በኩል በቅርቡ ባንጁል-ጋምቢያ ላይ ተሰይሞ የነበረዉ የአፍሪቃ የሠብአዊ መብት ኮሚሽን የኢትዮጵያ የሠብአዊ መብት ይዞታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሽቆለቆለ ነዉ በማለት ያወጣዉን መግለጫ እንደሚደግፈዉ ሠመጉ አስታዉቋል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሠ እንግዳዉ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ታደሠ እንግዳዉ

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሠ

Audios and videos on the topic