የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ሰራተኞች ጥያቄ | ኢትዮጵያ | DW | 10.03.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ሰራተኞች ጥያቄ

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ድርጅት ሰራተኞች ሰሞኑን ድሬዳዋ ውስጥ ባካሄዱት ስብሰባ ያልተከፋላቸው ደሞዝ እንዲሰጣቸውና ብቃት የላቸውም ያሏቸው የባላይ ሀላፊ እንዲነሱ ጠየቁ ።

default

ሰራተኞቹ በስብሰባቸው ማጠቃለያም ብሶታቸውንና መፍትሄዎቹን የጠቆሙበትን ባለ አስራ አንድ ነጥብ የአቋም መግለጫ አውጥተዋል ። በስብሰባው ላይ የተገኙት የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር ተወካይም ችግሩን መገንዘባቸው እና ይህንኑም ለሚኒስትሩ እንደሚያቀርቡ ለሰራተኞቹ ተናግረዋል ። ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሄር ከድሬዳዋ ዝርዝሩን ልኮልናል ።