የኢትዮጵያ የምርጫ ዉጤትና የጀርመኑ እንደራሴ አስተያየት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 26.06.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የኢትዮጵያ የምርጫ ዉጤትና የጀርመኑ እንደራሴ አስተያየት

በኢትዮጵያ የተካሄደዉን ምርጫ አስመልክተዉ አንዳንድ የጀርመን የሸንንጎ አባሎች በየፊናቸዉ መግላጫዎችን አዉጥተዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:51

የኢትዮጵያ የምርጫ ዉጤትና የጀርመኑ ሸንጎ አባል አስተያየት


በ99.8 ከመቶ ወይም በመቶ በመቶ አሸነፍኩ የሚለዉ ኢሕአዴግን እና ጠቅላይ ሚኒስትሩን ዉጤቱ እዉነተኛ ነዉ ብሎ ማመኑ ያስቸግራል፤ ያሉትን፤ የአረንጓዴዉን ፓርቲ ተጠሪ ኦሚድ ኑሪፑሪን አነጋግረናል።

ይልማ ኃይለሚካኤል

አዜብ ታደሰ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic