የኢትዮጵያ የማዕድን ሀብት ይዞታ | ኤኮኖሚ | DW | 19.10.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኤኮኖሚ

የኢትዮጵያ የማዕድን ሀብት ይዞታ

ኢትዮጵያ ግዙፍ የማዕድን ሀብት ባለቤት ብትሆንም፣ እስካሁን ከዚሁ ሀብቷ ሙሉለሙሉ ተጠቃሚ አልሆነችም። በሃገሪቱ ምጣኔ ሀብት ላይ የማዕድኑ ዘርፍ የሚሸፍነው ድርሻም ከአንድ ከመቶ አይበልጥም፣ ይህንን መነሻ በማድረግ የኢትዮጵያ የማዕድን ሀብት፣ ተግዳሮቶቹ፣ የወደፊት የዘርፉ እቅድ በሚል ርዕስ ውይይት አካሂደናል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 28:51
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
28:51 ደቂቃ

ውይይት

አርያም ተክሌ

ልደት አበበ

Audios and videos on the topic