የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሐን ምክር ቤት | ኢትዮጵያ | DW | 14.07.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሐን ምክር ቤት

ትናንት ማምሻዉን ሒልተን ሆቴል-አዲስ አበባ ዉስጥ በተዘጋጀዉ ድግስ እዉቅና የተሰጣቸዉ የፕሬስ ሕጉን ያረቀቀዉን ቡድን የመሩት ሟቹ የምክር ቤት አባል አቶ ክፍሌ ወዳጆ እና የሪፖርተር ጋዜጣ አሳታሚ ድርጅት አቶ አማረ አረጋዊ ናቸዉ

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:43

እዉቅና የተሰጣቸዉ የፕሬስ ሕጉን ያረቀቀዉን ቡድን የመሩት ሟቹ የምክር ቤት አባል አቶ ክፍሌ ወዳጆ እና የሪፖርተር ጋዜጣ አሳታሚ ድርጅት አቶ አማረ አረጋዊ ናቸዉ

የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሐን ምክር ቤት እና ዋቢ የግል ፕረስ አሳታሚዎች የተባሉት ማሕበራት ለኢትዮጵያ የፕረስ ነፃነት አስተዋፅኦ አድርገዋል ላሉቸዉ ሁለት ሰዎች እዉቅና ሰጥተዋል።ትናንት ማምሻዉን ሒልተን ሆቴል-አዲስ አበባ ዉስጥ በተዘጋጀዉ ድግስ እዉቅና የተሰጣቸዉ የፕሬስ ሕጉን ያረቀቀዉን ቡድን የመሩት ሟቹ የምክር ቤት አባል አቶ ክፍሌ ወዳጆ እና የሪፖርተር ጋዜጣ አሳታሚ ድርጅት አቶ አማረ አረጋዊ ናቸዉ።የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ እንዳለዉ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ተግኝተዉ ነበር።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች