የኢትዮጵያ የመብት ተሟጋችና የጀርመን መሪዎች | ኢትዮጵያ | DW | 17.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ የመብት ተሟጋችና የጀርመን መሪዎች

ድርጅቱ የክስ ማመልከቻቸዉን ዛሬ ካርልስሩኸ ለሚገኘዉ ለጀርመን ሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት አቅርቧል

default

ተከሳሾች

ጀርመን የሚገኘዉ የኢትዮጵያ የሠብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት የኢትዮጵያን መንግሥት ይደግፋሉ ያላቸዉን የጀርመን መራሒተ-መንግሥት አንጌላ ሜርክልንና ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ፍራክ ቫልተር ሽታይን ማየርን ከሰሰ።Äthipischen Menschenrechtskomitee- የተሰኘዉ ድርጅት «ሕዝብን ይረግጣል» ላለዉ ለኢትዮጵያ መንግሥት ሁለቱ የጀርመን ከፍተኛ ባለሥልጣናት ድጋፍ ሰጥተዋል፥ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የሚደርሰዉን በደል እያወቁም ዝምታን መርጠዋል ባይነዉ። ድርጅቱ የክስ ማመልከቻቸዉን ዛሬ ካርልስሩኸ ለሚገኘዉ ለጀርመን ሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት አቅርቧል።

ነጋሽ መሐመድ፣

ተክሌ የኋላ፣

Audios and videos on the topic