የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ክርክር | ኢትዮጵያ | DW | 19.10.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ክርክር

የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ርዕሰ ብሄር ግርማ ወልደጊዮርጊስ መስከረም ሀያ አራት ቀን ሁለቱን ምክር ቤቶች ሲከፍቱ ባደረጉት ንግግርና ሀገራዊ መመሪያ ላይ ዛሬ ሲመክር አረፈደ።

default

ከምክር ቤቱ በተለይ በብቸኛው የፓርላማ ተወካይ አማካኝነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ባቀረባቸው የተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተውባቸዋል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች