የኢትዮጵያ የሃይማኖቶች አባቶች ተቃውሞ በግብረ-ሶዶማዊነት ላይ፤ | ኢትዮጵያ | DW | 29.11.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ የሃይማኖቶች አባቶች ተቃውሞ በግብረ-ሶዶማዊነት ላይ፤

በ 16ኛው ዓለም አቀፍ የአባለ-ዘርእ በሽታዎች ጉባዔ ዋዜማ፣ ግብረ ሶዶማውያንየፊታችን ቅዳሜ በአዲስ አበባ፣ ጁፒተር ሆቴል፣ ሊያካሂዱ ያቀዱትን ጉባዔ፣ የሃይማኖት አባቶች በጽኑ ተቃውመውታል።

default

ግብረ-ሰዶማዊነት በብዙ አገሮች ፣ ከሃይማኖትና ባህል አኳያ ብርቱ ተቃውሞ እንደገመው ነው--(ምሳሌ፣ቤልግሬድ፣ ሰርቢያ)

አስተያየት ሰጪዎችም በበኩላቸው «ድርጊቱ መታሰቡ፤ በራሱ፤ አስጸያፊ ነው» ማለታቸው ተደምጧል።የሃይማኖት አባቶች፣ ይህንን ጉዳይ፣ ጸያፍ፤ ከሥነ-ምግብር ውጭና ባህላችንን የሚያቆሽሽ አጀንዳ ነው በማለት ዛሬ ለዓለም አቀፍና የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኀን ሊሰጡ የነበረው መግለጫ፤ እንዲሁም ለህዝቡ ሊያቀርቡት የነበረው ጥሪ ከጤና ጥበቃ ሚንስትሩ ጋር ከመከሩ በኋላ፣ ለሌላ ጊዜ መተላለፉን ገልጸዋል።

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic