የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በብራሰልስ | ኢትዮጵያ | DW | 13.01.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በብራሰልስ

ዶክተር ቴዎድሮስ ዛሬ ብራሰልስ ውስጥ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣሉ ተብሎ ነበር ። ሆኖም መግለጫው መሰረዙ ነው የተነገረው ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 05:19
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
05:19 ደቂቃ

የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በብራሰልስ


የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶር ቴዎድሮስ አድሃኖም ትናንትና ዛሬ በብራሰልስ በአውሮፓ ህብረት ተቋማት ይፋ ጉብኝት አድርገዋል ። ሚኒስትሩ በዚሁ ጉብኝታቸው ከህብረቱ ኮሚሽንና ከህብረቱ ፓርላማ ባለሥልጣናት ጋር በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ መምከራቸው ተነግሯል ። ዶክተር ቴዎድሮስ ዛሬ ብራሰልስ ውስጥ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣሉ ተብሎ ነበር ። ሆኖም መግለጫው መሰረዙ ነው የተነገረው ። ሂደቱን የተከታተለውን የብራሰልሱ ወኪላችንን ገበያው ንጉሴን ስለ ጉብኝቱ እና ውይይቱ በስልክ አነጋግነዋል ።
ገበያው ንጉሴ
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic