የኢትዮጵያ ዉጭ ጉዳይ ሚንስቴር መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 12.04.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ዉጭ ጉዳይ ሚንስቴር መግለጫ

አቶ መለስ ዓለም በሳምታዊ ጋዜጣዊ መግለጫቸዉ ዛሬ እንዳሉት የአሜሪካ ምክር ቤት ያፀደቀዉ ሠነድ ከተቀመጠበት መደርደሪያ ሊንቀሳቀስ አይችልም

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:55

የኢትዮጵያ እና አሜሪካ ግንኙነት

የዩናይትድ ስቴትስ ሕግ መምሪያ ምክር ቤት የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ይዞታ እንዲሻሻል የሚጠይቀዉን ረቂቅ ዉሳኔ ማፅደቁን የኢትዮጵያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር በድጋሚ ነቀፈዉ።የዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም በሳምታዊ ጋዜጣዊ መግለጫቸዉ ዛሬ እንዳሉት የአሜሪካ ምክር ቤት ያፀደቀዉ ሠነድ ከተቀመጠበት መደርደሪያ ሊንቀሳቀስ አይችልም።ቃል አቀባዩ ኢትዮጵያ በፅጥታዉ ምክር ቤት ዉስጥ ሥላላት ተሳትፎ እና ከጎረቤቶችዋ ሐገራት ጋር ሥላላት ግንኙነትም ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ሰጥተዋል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን  ጋዜጣዊ መግለጫዉን ተከታትሎታል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic