የኢትዮጵያ ወጣቶች የምርጫ ተሳትፎ | የወጣቶች ዓለም | DW | 23.01.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

የወጣቶች ዓለም

የኢትዮጵያ ወጣቶች የምርጫ ተሳትፎ

ኢትዮጵያ ዉስጥ በመጪዉ ግንቦት ወር ለሚካሄደዉ አጠቃላይ ምርጫ ድምፁን ለመስጠት 33 ሚሊዮን መራጭ ሊመዘገብ እንደሚችል የምርጫዉ አስተባባሪ ባለስልጣናት ይገምታሉ። ወጣቱ በሚያመዝንባት ኢትዮጵያ፤ የወጣቱ የምርጫ ተሳትፎ ምን ይመስላል? የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ርዕሳችን ነው።

Audios and videos on the topic