የኢትዮጵያ ወጣት የሥራ ፈጣሪዎች ፈተናና እድሎቻቸዉ | እንወያይ | DW | 05.10.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

እንወያይ

የኢትዮጵያ ወጣት የሥራ ፈጣሪዎች ፈተናና እድሎቻቸዉ

የኢትዮጵያ ወጣት የስራ ፈጣሪዎች የሚገጥሟቸው ፈተናዎችና እድሎቻቸው በሚል ርዕሰ ጉዳይ ከሦስት ባለሙያዎች ጋር ውይይት ተዘጋጅቷል። በዛሬው ውይይት የቆዳ ውጤቶችና የልብስ ዲዛይነር ዮናታን በቀለ፤ የሶፍትዌርና ድረ-ገጽ ባለሙያ ሳሙኤል አርከበ እና የኢኮኖሚ ባለሙያና አማካሪ የሆኑት አቶ ቴዎድሮስ ሲሳይ ተሳትፈዋል።

Audios and videos on the topic