የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ በጋዜጠኛ ሬኔ ሌፎርት | ዓለም | DW | 05.09.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ በጋዜጠኛ ሬኔ ሌፎርት

ወቅታዊዉ የኢትዮጵያ ሁኔታ አሳሳቢነት ለኢትዮጵያዉያን ብቻ ሳይሆን ለሌሎች ሰላም ወዳድ ግለሰቦችን ምሁራንም ጭምር ሆንዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:16

ጋዜጠኛ ሬኔ ሌፎርት


ወቅታዊዉ የኢትዮጵያ ሁኔታ አሳሳቢነት ለኢትዮጵያዉያን ብቻ ሳይሆን ለሌሎች ሰላም ወዳድ ግለሰቦችን ምሁራንም ጭምር ሆንዋል። ዓለም አቀፍ ጋዜጦችና ሌሎች የመረጃ አዉታሮች የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ እየዘገቡ ይገኛሉ፤ በርካታ ፀሐፍትና የፖለቲካ ተንታኞችም ያለዉ የፖለቲካ ዉጥረት የሁሉም ኃይሎች ፈቃደኝነት ተጨምሮበት በጥበብና በዘዴ ካልተፈታ አደገኛ ሁኔታ ሊፈጠር እንደሚችል በሚጽፏቸዉ መጣጥፎችና ቃለ-መጥይቆች እያስጠነቀቁ ነዉ። ከነዚህ መካከል እዉቁ ፈረንሳዊዉ ጋዜጠኛ ሬኔ ሌፎርት ናቸዉ። የብረስልሱ ወኪላችን ሬኔ ሌፎርትን አነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል።


ገበያዉ ንጉሴ


አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic