የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታና የምሁር አስተያየት  | ዓለም | DW | 25.10.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታና አስተያየት

የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታና የምሁር አስተያየት 

ሕዝብ በኢትዮጵያ እየታየ ባለዉ የፖለቲካ ጫና ሳይደናገጥ አንድነቱን በማጠናከር ጥያቄዎቹን በሰከነ መንገድ ማቅረብ እንደሚገባዉና መንግሥትም በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሕዝብን ማስጨነቅ እንደሌለበት በደቡብ አፍሪቃ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያዊዉ የተፈጥሮና የማኅበራዊ ሳይንስ ተመራማሪ ፕሮፊሰር ማሞ ሙጬ አሳሰቡ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:32
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
02:32 ደቂቃ

የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታና አስተያየት


በደቡብ አፍሪቃ ስዋኔ ዩንቨርስቲ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ግኝት ተመራማሪ በታሪክ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እንዲሁም በሌሎች ሰባት የምርምር ዘርፎች በተለያዩ የዓለም ሃገራት የሚሰሩት ፕሮፌሰር ማሞ ሙጬን የደቡብ አፍሪቃዉ ወኪላችን መላኩ አየለ አነጋግሮ አጠር ያለ ዘገባ ልኮልናል።    

መላኩ አየለ
አዜብ ታደሰ

ሸዋዬ ለገሰ

   

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች