የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ | ኢትዮጵያ | DW | 01.07.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ

28 ከተሞችን በአባልነት ያቀፈው የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ ህጋዊ እውቅና አገኝቶ በይፋ ሥራ መጀመሩን አስታወቀ ።

default

የመድረኩ ህጋዊ እውቅና ይፋ መሆኑ በተነገረበት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተነገረው የመድረኩ ዋና ዓላማ ከተሞችን በጋራ የማስተሳሰርና የማስተባበር አንዱ ከሌላው ጥሩ ልምድ የሚቀስምበትን መንገድ ማመቻቸት እንዲሁም እያደገ ላለው የኢትዮጵያ ከተሞች ህዝብም ምቹ መኖሪያ መፍጠር ነው ። መድረኩ ይህን ዓላማውን ለማሳካት አዲስ የመረጃ መረብ ትንናት ይፋ አድርጓል ። ጋዜጣዊ መግለጫውን የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ታደሰ እንግዳው ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

ታደሰ እንግዳው

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic