የኢትዮጵያ እግር ኳስ ባለሥልጣናት ይቅርታ | ኢትዮጵያ | DW | 19.06.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ባለሥልጣናት ይቅርታ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከቦትስዋና ብሔራዊ ቡድን ጋር ባደረገዉ የመልስ ግጥሚያ መሠለፍ የማይገባዉን ተጫዋጭ ማሠለፉን የቡድንኑና የፌደሬሽኑ ባለሥልጣናት አመኑ። ለተፈጠረዉ ሥሕተትም የኢትዮጵያ ሕዝብን ይቅርታ ጠየቁ።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽንና የብሔራዊ ቡድን ባለሥልጣናት አሠራር ግን ከትችት አላመለጠም። መግለጫዉን የተከታተለዉ የአዲስ አባባዉ ወኪላችን ዩሐንስ ገብረ እግዚያብሔር የላከልንን ዘገባ እናሰማችሁ።

ዩሐንስ ገብረ እግዚያብሔር

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic