የኢትዮጵያ እና የግብፅ የጋራ ውይይት | ኢትዮጵያ | DW | 03.11.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ እና የግብፅ የጋራ ውይይት

ኢትዮጵያ እና ግብፅ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማዳበር የሚያስችል ውይይት እያካሄዱ ነው። ሁለቱ ሀገራት በውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች እና በከፍተኛ ቴባለሙያዎች ደረጃ የጀመሩት የጋራ ምክክር በተለያዩ ዘርፎች ስምምነት መፈራረም የሚችሉበትን ሁኔታ እንደሚያመቻችላቸው ተስፋ አድርገዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic