የኢትዮጵያ እና የኬንያ የሰላም መርሀግብር | ኢትዮጵያ | DW | 07.12.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ እና የኬንያ የሰላም መርሀግብር

ኢትዮጵያ እና ኬንያ ዛሬ አንድ የጋራ የድንበር ሰላም መርሀግብር በሞያሌ እንደሚፈራረሙ የኬንያ መገናኛ ብዙኃን አስታወቁ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:02
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:02 ደቂቃ

ኢትዮጵያ እና ኬንያ

በመርሀግብሩ ከሁለቱ አገሮች ያካባቢ እና ብሔራዊ መንግሥታት ጎን፣ በምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት፣ በምህፃሩ በ«ኢጋድ»፣ በተመድ፣ ባካባቢ የግል ዘርፎች እና የልማት አጋሮች የተሳተፉበት መሆኑን ዘገባዎቼ አስታውቀዋል። የዚሁ ዛሬ በሞያሌ ከተማ የሚፈረመውን የጋራ ድንበር ሰላም መርሀ ግብር ዓላማ እንዲያስደረዳን ወደ ስቱድዮ ከመግባታችን በፊት የናይሮቢ ወኪላችንን ጠይቀነዉ ነበር።

ፋሲል ግርማ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic