የኢትዮጵያ እና የኤርትራ የሰብዓዊ መብት ይዞታ | ኢትዮጵያ | DW | 13.05.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ እና የኤርትራ የሰብዓዊ መብት ይዞታ

ዓለም ዓቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል በ 89 አገራት የመናገር መብት መገፈፉን አስታወቀ።

default

ድርጅቱ በዓለም ዙሪያ በበርካታ አገራት የሚፈፀሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ባጋለጠበት ዓመታዊ ዘገባው በ 98 አገራትም እስረኞች የሚገረፉና የሚንገላቱ መሆናቸውን እንዲሁም በ 48 አገራት ደግሞ በሰላማዊ መንገድ ተቃውሞ የሚያሰሙ ሰዎች እንደሚታሰሩና እንደሚንገላቱ ይፋ አድርጓል ። አምነስቲ በሰብዓዊ መብት ረገጣ ከከሰሳቸው አገራት ውስጥ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ይገኙበታል ። የለንደኑ ዘጋቢያችን ድልነሳ ጌታነህ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ስለ ሁለቱ አገራት ስላወጣው ዘገባ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ እና የኤርትራ የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅት ሃላፊዎችን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

ድልነሳ ጌታነህ

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሠ