የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ በምርጫ ዋዜማ | ኤኮኖሚ | DW | 07.04.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኤኮኖሚ

የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ በምርጫ ዋዜማ

ኢትዮጵያ ውስጥ የዘንድሮው አገረ-አቀፍ ምርጫ ሊካሄድ የቀሩት ጥቂት ሣምንታት ያህል ናቸው።

default

አዲስ አበባና ግንቢያው

ታዲያ በአሁኑ ጊዜ በፓርቲዎች መካከል በሚካሄዱት ክርክሮች የአገሪቱ ኤኮኖሚያዊና ማሕበራዊ ችግሮችም አነጋጋሪ መሆናቸው አልቀረም። የአገሪቱ የኤኮኖሚ ዕድገት ሁኔታ እንዴት ይታያል? የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ተጠናክሯል ወይስ እየተዳከመ ነው? የኤኮኖሚው ይዞታስ በምርጫው ፉክክር ምን ክብደት ተሰጥቶታል? በነዚህ ጥያቄዎች ላይ አዲስ አበባ ላይ በእግሊዝኛ እየታተመ የሚወጣውን ሣምንታዊ ጋዜጣ የአዲስ-ፎርቹንን ዋና አዘጋጅ አቶ ታምራት ገ/ጊዮርጊስን በስልክ አነጋግረናል።
MM

ነጋሽ መሐመድ