1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሺን ጥንድ አስተዳደር፣

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 10 2006

የኤሌክትሪክ ግንባታ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኤሌክትሪክ አገልግሎት ደግሞ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገግሎት ኩባንያዎች እንዲመራ መደረጉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፓሬሽን የህዝብ ግንኑነት ሃላፊ አቶ ምስክር ነጋሽ ለዶቼቬለ ተናግረዋል ።

https://p.dw.com/p/1Adgb
Hinkley Point Atomkraftwerk in England
ምስል Getty Images

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሺን፤ በሁለት ኩባንያዎች እንዲተዳደር እየተደረገ ነው። በዚሁ መሠረት የኤሌክትሪክ ግንባታ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኤሌክትሪክ አገልግሎት ደግሞ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገግሎት ኩባንያዎች እንዲመራ መደረጉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፓሬሽን የህዝብ ግንኑነት ሃላፊ አቶ ምስክር ነጋሽ ለዶቼቬለ ተናግረዋል ። ይህን ማድረግ ለምን አስፈለገ? በመብራት ኃይል አገልግሎት መቋረጥ-መቆራረጥ ሳቢያ ተገልጋዩ ሕዝብ፤ የተደቀነበትን ሳንክ ፣ በዚህ በአሁኑ እርምጃ ፣ እንዴት ነው ማስወገድም ሆነ ችግሩን መቅረፍ የሚቻለው? ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ፣ ተከታዩን ዘገባ ልኳል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ