የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦትና ችግሮቹ | ኢትዮጵያ | DW | 07.04.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦትና ችግሮቹ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዘርፍ አዎንታዊ ውጤት ማስመዝገቡን የኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽን ድርጅት በተደጋጋሚ ገልጾዋል። ሆኖም ሕዝቡ በተደጋጋሚ በሚያጋጥመው የመብራት መጥፋትና መቆራረጥ ብዙ ችግር እንደሚደርስበት ካለማቋረጥ ቅሬታውን እየገለጸ ነው።

default

የሀገሪቱ የኤሌክትሪክ ምርት በአሁኑ ጊዜ ምን ደረጃ ላይ ይገኛል? ሕዝቡስ የዚሁ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆኖዋል ወይ? ከሚመለከታቸው ጋ ተወያይተንበታል።

አርያም ተክሌ

መሥፍን መኮንን

Audios and videos on the topic