′የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ′ መመሥረቱ | ዓለም | DW | 31.10.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

'የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ' መመሥረቱ

መቀመጫቸውን ከኢትዮጵያ ውጪ ያደረጉ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከዘጠኝ ወራት ድርድር በኋላ የጋራ ንቅናቄ መሥርተናል አሉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:46
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:46 ደቂቃ

አዲሱ የቃዋሚዎች የጋራ ንቅናቄ

«ፍትኅ፤ ነፃነት እና ዴሞክራሲ የሰፈነባት ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የሚያስችል ትግል እያደረግን ነው።» ያሉት አራት ድርጅቶች አዲሱን ጥምረት 'የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ' ሲሉ ጠርተውታል። የፖለቲካ ድርጅቶቹ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ፤ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ፤ የአፋር ሕዝብ ፓርቲ እና የሲዳማ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ትግል ናቸው። ዝርዝር ዘገባውን መክብብ ሸዋ ከዋሽንግተን ዲሲ ልኮልናል።
መክብብ ሸዋ
እሸቴ በቀለ
አዜብ ታደሰ 
 

Audios and videos on the topic